የሲዳማ የዘመን መለወጫ በዓል ፍቼ ጫምባላላ እየተከበረ ነው።

5

 

አዲስ አበባ፡ መጋቢት 06/2018 ዓ.ም(አሚኮ) የሲዳማ የዘመን መለወጫ በዓል ፍቼ ጫምባላላ በድምቀት እየተከበረ ነው።

የበዓሉ ተዳሚዎች አዲሱን ዓመት ለመቀበል ፍቼ ጄጅ ፣ አይዴ ጫምባላላ እያሉ በጋራ በሶሬሳ ጉዱማሌ ላይ ተገናኝተዋል።

ዘጋቢ:- ድልነሳ መንግሥቴ

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleየፊጣራ ሥነ ሥርዓት በፊቼ ጨምባላላ ዋዜማ ተካሄደ።
Next articleበዓለ ደብረ ዘይት የምጽዓት መታሰቢያ