ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በወቅታዊ የልማት እና የሰላም ጉዳዮች ዙሪያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ተገኝተው ተወያይተዋል።

6

 

ጎንደር፡ መጋቢት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከማዕከላዊ ጎንደር ዞን አሥተዳደር አመራሮች ጋር በመኾን በወቅታዊ የምርጫ፣ የልማት እና የሰላም ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል።

በውይይቱ በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ብርሀኑ ጣምያለው፣ የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኀላፊ ብርቱካን ሲሳይ፣ የአማራ ክልል መንገድ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ቢሮ ምክትል ኀላፊ ዘውዱ ማለደ፣ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አወቀ አስፈሬ እና ሌሎችም የዞኑ መሪዎች ተገኝተዋል።

ዘጋቢ፦ ደስታ ካሳ

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous article“ከ9 ሚሊዮን በላይ መራጮች ተመዝግበዋል” የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ
Next articleምርጫ ቦርድ በስምረት ፓርቲ በኩል ቀርቦ የነበረው የክስ ፋይል መዘጋቱን አስታወቀ።