መምረጥ ዴሞክራሲያዊ መብታችን ነው።

8

 

ወልዲያ: የካቲት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን የራያ ሕዝብ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የወሰነውን ውሳኔ የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እያካሄደ ነው።

በቆቦ ከተማ እየተካሄደ ባለው ሰልፍ የራያ አላማጣ፣ የራያ ባላ፣ የዛታ ፣ የኦፍላ ወረዳዎች፣ የአላማጣ ከተማ እና የኮረም ከተማ ነዋሪዎች እየተሳተፉ ነው።

የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የወሰነው ውሳኔ ተግባራዊ እንዲኾን እንደሚደግፉም በሰልፉ ገልጸዋል።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleበሰሜን ወሎ ራያ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
Next articleትግላችን ራስን የመኾን ፍትሐዊ እና ሕጋዊ ትግል ነው።