በቃብትያ ሁመራ ወረዳ ሕዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።

29

 

ባሕር ዳር፡ የካቲት 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎‎በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በቃብትያ ሁመራ ወረዳ ሕዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።

ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፉ “የመምረጥ እና የመመረጥ መብት ሕገ መንግሥታዊ መብታችን ነው” በሚል መሪ መልዕክት እየተካሄደ የሚገኘው።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ እንዲሳተፍ ውሳኔ ማሳለፉን ተከትሎ በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፎች እየተካሄዱ።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleየጥንቃቄ መልዕክት፦
Next article” የሃይማኖት ተቋማት ለሰላም፣ ለሕዝብ አንድነት እና ለሀገር ግንባታ ሚናቸው የላቀ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ