መምረጥ እና መመረጥ ሕገ መንግሥታዊ መብታችን ነው!

16
ባሕር ዳር፡ የካቲት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች “የመምረጥና የመመረጥ መብት ሕገ መንግሥታዊ መብታችን ነው” በሚል መልእክት ሰላማዊ ሰልፎች እየተካሄዱ ነው።
አሚኮ ዲጂታል ሚዲያ የነዋሪዎችን መልእክቶች እየተከታተለ የሚያደርስ ይኾናል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Previous articleየኢኮኖሚ ማሻሻያው ስኬት በፖለቲካ መረጋጋት፣ በማኅበራዊ ተቀባይነት እና በተቋማዊ ብቃት ይወሰናል።
Next articleሀሰተኛ መረጃን እንዴት እንከላከል?