ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በባኩ የክብር ዓደባባይ የአበባ ጉንጉን አስቀመጡ።

22
ከውይይቱ ቀደም ብሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ልዑካቸው በባኩ የክብር ዓደባባይ እና የድል ሀውልት የአበባ ጉንጉን የማስቀመጥ ሥነ-ስርዓት አከናውነዋል።
እነዚህ ሀውልቶች የሕዝቡን የማይበገር አንድነት የሚወክሉ ሲሆን፤ ለአዘርባጃን አንድነት መስዋዕትነት ለከፈሉ ሁሉ ያለንን ጥልቅ ክብር መግለጽ እንወዳለን።
Previous articleውስጣዊ አንድነትን ማጠናከር ለብሔራዊ ጥቅም መከበር ወሳኝ ነው።
Next articleዜጎች የመምረጥ መብታቸውን በአግባቡ መጠቀም አለባቸው።