“በግብርናው ዘርፍ ለውጥ ማምጣት ተቀዳሚ ሥራ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

2

 

በግብርናው ዘርፍ ለውጥ ለማምጣት እየተከናወኑ ካሉ ሥራዎች መካከል፤ ያሉንን የገጸ ምድርና የከርሰ ምድር ውኃ ሃብቶች ለመስኖ ልማት የማዋሉ ሥራ ዋነኛው ነው።

ከዚህ ቀደም ጥቅም ሳይሰጡ የቆዩ በርካታ ቦታዎች አሁን ላይ በመስኖ ወደ ግብርና ልማት ማዕከልነት እየተቀየሩ ነው።

የብላቴ ወንዝ የሚገኝበት አካባቢ ደግሞ ለዚህ ተጠቃሽ አብነት ነው። በአካባቢው የግል ባለሃብቶችን በማሳተፍ ሰፋፊ የፍራፍሬ ልማቶች እየተከናወኑ ይገኛል። ይህም የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት በእጅጉ የሚያግዝ ነው።

Previous articleሴቶች ተጠቃሚ እንዲኾኑ ብልጽግና ፓርቲ እየሠራ ነው።
Next articleበቋራ ወረዳ በሜካናይዜሽ ምርታማነትን ለማሳደግ እየተሠራ ነው።