
ባሕር ዳር: የካቲት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለተከታታይ ሶስት ቀናት በልዩ ልዩ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ሲካሄድ የቆየው የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ተጠናቋል።
በሀገራዊና የፓርቲ ጉዳዮች ላይ ጥልቅ ውይይት ያካሄደው የፓርቲው ምክር ቤት ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎችንም አስቀምጧል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
