
ባሕር ዳር: የካቲት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ 65ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል ወታደራዊ ዝግጅት አካል የኾነው በየብስ ላይ የአየር ወለድ ላይ ዝላይ በወንዶ ገነት እየተካሄደ ይገኛል።
የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ 65ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል በሲዳማ ክልል በሐዋሳ ከተማ ከየካቲት 07/2018 ዓ.ም ጀምሮ በተለያዩ ወታደራዊ ሁነቶች መከበሩን እንደቀጠለ ነው።
ዘጋቢ፦ በለጠ ታረቀኝ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
