ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ቄለም ወለጋ ገብተዋል።

14
ባሕር ዳር: የካቲት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ዞን ደምቢዶሎ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በአካባቢው በሚኖራቸው ቆይታ በክልሉ መንግሥት እየተከናወኑ ያሉ የልማት ሥራዎችን ይጎበኛሉ ተብሏል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን
Previous article“ባደረግነው የተቀናጀ ስምሪት በጽንፈኛው ላይ ከፍተኛ ምቶችን አሳርፈንበታል” ሌተናል ጀኔራል መሐመድ ተሰማ
Next articleጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በኦሮሚያ ክልል በቄለም ወለጋ ዞን ሃዋ ገላን ወረዳ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ።