የብልጽግና ፓርቲ የማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክት በአማራ ክልል ደረጃ ይፋ የማድረጊያ መድረክ እየተካሄደ ነው።

33
ባሕር ዳር: የካቲት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የስንዴ ነዶ ወካይ ምልክቴ ነው ብሎ በሀገር አቀፍ ደረጃ ማስተዋወቁ ይታወሳል።
ዛሬ ደግሞ በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክቱን ይፋ የማድረግ ክልል አቀፍ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው።
በመድረኩ ላይ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ እና ሌሎችም ከፍተኛ መሪዎች ተገኝተዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን
Previous articleባለሃብቶች ፈቃድ በወሰዱባቸው ማዕድናት እንዲያለሙ ድጋፍ ይደረጋል።
Next articleበሕገ ወጥ የሰው አዘዋዋሪዎች ምክንያት የስንቱ ሕይወት ተመሰቃቅሎ ይኾን?