39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ተጠናቀቀ።

13
አዲስ አበባ: የካቲት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ላለፉት ሁለት ቀናት በአዲስ አበባ ሲካሔድ የነበረው ሁሉም የአህጉሪቱ ተወካዮች፣ የ26 የሀገራት መሪዎች እና ሁለት ንጉሦች የታደሙበት የመሪዎች ጉባኤ ተጠናቋል።
ኢትዮጵያ ጉባኤውን ስኬታማ በኾነ መንገድ በማስተናገዷ ያመሰገኑት የወቅቱ የአፍሪካ ኅብረት ሊቀ መንበር የቡርንዲው ፕሬዝዳንት ኢቨርስቴ ኒዲይሽማ ናቸው።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን
Previous articleጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር ተወያዩ።
Next article“ሴፍቲኔት የድሆች እንባ አባሽ ነው” የፕሮግራሙ ተጠቃሚዎች