ዜናአፍሪካኢትዮጵያየእለቱ አበይት ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከኬንያው ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ ጋር ተወያዩ። February 15, 2026 27 ባሕርዳር ፡ የካቲት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከኬንያው ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ ከኬንያ ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ ጋር በአኅጉራዊ የቅድሚያ ጉዳዮች እና የወል ፍላጎቶቻችን ላይ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል ብለዋል። አሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:የዶክተር አምባቸው መኮንን ፋውንዴሽን ጾታ ተኮር ጥቃትን ለመከላከል እና ተጎጂዎችን…