ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኬር ማያርዲት ጋር ተወያዩ።

8
ባሕርዳር ፡ የካቲት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኬር ማያርዲት ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ‎የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ሁለተኛ ቀኑ ላይ በተለያዩ ወሳኝ አጀንዳዎች ውይይታችን እያካሄድን፤ ጎን ለጎን ከደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኬር ማያርዲት ጋር ተገናኝተን በቀጣናዊ የሰላም እና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል ብለዋል።
አሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Previous articleየሀገር ፍቅር ተምሳሌት መሪ
Next articleጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከኮትዲቯር ፕሬዝዳንት አላሳኔ ዋታራን ጋር ተወያዩ።