የኢቢኤስ ቴሌቭዥን ዋና ሥራ አስፈጻሚ የነበሩት አማን ፍስሃጽዮን ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።

5
ባሕር ዳር: የካቲት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢቢኤስ ቴሌቭዥን ዋና ሥራ አስፈጻሚ እና መስራች የነበሩት አማን ፍስሃጽዮን ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ የካቲት 4 ቀን 2018 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡
ለኢትዮጵያ ሚዲያ ዕድገት ስኬት የማይተካ ሚና የተጫወቱት አቶ አማን የታላቅ ራዕይ ባለቤትና ብርቱ ሰው እንደነበሩም ኢቢኤስ ባወጣው የሀዘን መግለጫ አስታውቋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Previous articleፋይዳ አካታች የዲጂታል መታወቂያ ሥርዓት ነው።