የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት፦

7
ዛሬ አዲስ ከተመረጡት የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርሲቲያናት ምክር ቤት አመራሮች ጋር ተወያይተናል።
የሃይማኖት አባቶች፣ የአብያተ ክርስቲያናት መሪዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት የተከናወነው የምክር ቤቱ 5ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በተሳካ መልኩ በመካሄዱ ለምክር ቤቱ አመራሮች አድናቆቴን ለመግለጽ እወዳለሁ።
መንግሥት ከኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርሲቲያናት ምክር ቤት አመራሮች ጋር በጋራ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ይበልጥ ተቀራርቦ የሚሠራ ሲሆን በሚያስፈልገው ሁሉ የሚጠበቅበትን ድጋፍ ያደርጋል።
ለምክር ቤቱ አመራሮች መልካም የአገልግሎት ዘመን እንዲኾንላቸው እመኛለሁ።
Previous articleየጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልዕክት፦
Next article“ከ74ሺህ በላይ ወጣቶች የሥራ ዕድል መፍጠር ተችሏል”