የአፍሪካ ቀንድ ጅኦ-ፖለቲካ

8

 

የአፍሪካ ቀንድ እንዳይቀደድ የተሰፋ እንዳይጣመር የተቀፈደደ ከባቢ ነው።

በባሕል እና ቋንቋ የሚተሳሰሩ ሕዝቦች ያሉበት ቢኾንም ከፍተኛ ፉክክር እና ጣልቃ ገብነት ያለው ከባቢ ነው።

የሁለቱ ውኃዎች ጉዳይ እኛንም እያተረማመሰ በእኛ ጉዳይ የሚገቡ ኃይሎችን እያሰፋ አንዱ ለአንዱ መከታ ሊኾን ሲገባው ችግር አስተላላፊ ኾነ።

በዚህ ምክንያት ቀጠናው የራሱ ችግር ያለበት በመኾኑ ይህን ለማስፋት ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ ነው። እንደሚሳካም እምነት አለኝ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

Previous articleአካታች ሀገራዊ ምክክርን
Next article“ኢትዮጵያን ማንም ከመንገዷ አስቁሟት አያውቅም፤ ማንም ሊያስቆማትም አይችልም” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር)