
ኢትዮጵያዊያን ለዘመናት ጦርነትን ሰርተዋል፤ የአሁኑ ትውልድ ደግሞ በውይይት ሀገርን መስራት፣ መገንባት አለበት።
ከዚህ አኳያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ አጀንዳዎችን ለይቷል። የተሻለ ሥራም ሲያከናውን ቆይቷል። በቀጣይም በርካቶችን ባካተተ መልኩ አጀንዳዎቹ ላይ ጥልቅ ውይይት በማድረግ ሃሳቦችን እንደሚያቀርብ ይጠበቃል።
እስካሁን ባለው ሂደትም ኢትዮጵያዊያን የተቀራረበ ፍላጎት እንዳላቸው ትምህርት የሰጠ ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
