የጥምቀት በዓል ጸሎተ ቡራኬ በባሕር ዳር

15

ባሕር ዳር: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር እና ሰሜን ጎጃም አሕጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብጹዕ አቡነ አብርሃም በባሕር ዳር ከተማ ጣና ሐይቅ ዳር በሚገኘው ባሕረ ጥምቀት ጸሎተ ቡራኬ አከናውነዋል።

 

ሌሎች የጥምቀት በዓል ሥነ ሥርዓቶች እንደቀጠሉ ናቸው።

 

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

👇👇👇

https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

 

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን

Previous articleዓለም ሊያየው የሚጓጓለት የጎንደር ጥምቀት በቅዱስ ፋሲለደስ ጥምቀተ ባሕር በተለያዩ ሥርዓቶች እየተከናወነ ነው። 
Next articleየጥምቀት በዓል አከባበር እንዳስደነቃቸው የውጪ ጎብኚዎች ተናገሩ።