ዜናአማራኢትዮጵያየእለቱ አበይት ዜና በባሕር ዳር ከተማ የሚገኙ ታቦታት ከየአድባራታቸው ወጥተው ወደ ባሕረ ጥምቀቱ በመሔድ ላይ ናቸው። January 18, 2026 27 ባሕር ዳር: ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ካህናት፣ ዲያቆናት፣ የሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪዎች እና ምዕመናን በዝማሬ እና በሽብሸባ ታቦታትን አጅበው ወደ ታቦታቱ ማደሪያቸው በማቅናት ላይ ናቸው። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን ተዛማች ዜናዎች:ዘመን ያስቆጠረው የኢትዮጵያ እና የቱርክዬ ወዳጅነት!