ዜናኢትዮጵያየእለቱ አበይት ዜና ሀገርዎትን ይዎቁ January 18, 2026 15 ሰባት ዓመታት። ሦስት የጠቅላይ ሚኒስትር የሥራ ፈለጎች- ገበታ ለሸገር፣ ገበታ ለሀገር እና ገበታ ለትውልድ። እጅግ ብዙ ሥራ የጀመሩ እና በመጠናቀቅ ላይ ያሉ የአዳዲስ መዳረሻዎች ልማት። ሁሉም የኢትዮጵያን እጅግ ልዩ የተፈጥሮ እና የባሕል ሃብት የሚያሳዩ ሥፍራዎች። ይኽቺ ድንቅ ሀገር ለጎብኝዎች አሳይተው የማይጨርሱት የተትረፈረፈ ሃብት ባለቤት ናት። ጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ተዛማች ዜናዎች:"ብልጽግና ብዝኀነትን የሚያከብር እና ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት ትልቅ ዋጋ የሚሰጥ…