ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ(ዶ.ር) በአርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ።

10
ባሕር ዳር: ጥር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ በድንገት በማረፉ ኀዘን ተሰምቶኛል፤ ነጻነት በተለይም በሕዳሴ ግድብ በተዘጋጀው የ2016 አዲስ ዓመት የመቀበያ ፕሮግራም የነበረውን አስተዋጽዖ ሁሌም አስታውሰዋለሁ ነው ያሉት።
ሁላችንም አዲሱን ዓመት በደስታ እንድንቀበል አድርጎን ነበር። ለቤተሰቦቹ እና ለአድናቂዎቹ መጽናናትን እመኛለሁ ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Previous articleአርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።