አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።

29
ባሕር ዳር: ጥር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በፊልም እና ቲያትር ተዋናይነት፣ በቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢነት እና በሌሎች የጥበብ ሥራዎች የሚታወቀው ነጻነት ወርቅነህ ባደረበት ህመም በድንገት ህይወቱ ማለፉ ታውቋል።
ለበርካታ ዓመታት በኢቢኤስ ቴሌቪዥን የሚተላለፈው የቤተሰብ ጨዋታ ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ የሆነው ነጻነት ወርቅነህ ባለትዳር እና የሦስት ልጆች አባት እንደነበር ከኢቢኤስ ቴሌቪዥን የተገኘ መረጃ ያሳያል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Previous articleበደብረ ብርሃን ከተማ ከ12 ቢሊዮን ብር በላይ ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመትን ፈቃድ ተሰጥቷል።
Next articleጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ(ዶ.ር) በአርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ።