የአማራ ክልል የተቀናጀ የገጠር ማዕከላት ቤት ልማት የንቅናቄ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው።

9
ባሕር ዳር: ጥር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በመድረኩ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል።
የዜጎችን የመኖሪያ ቤት ችግር በዘላቂነት ለመፍታት እና የከተማ እና የገጠር የኑሮ ደረጃን የሚያዘምን የልማት ስትራቴጂ ተቀርጾ ወደ ተግባር ተገብቷል።
ውይይቱ ይህንን ስትራቴጂ የሚያስጀምር የንቅናቄ መድረክ ነው።
ዘጋቢ፦ዋሴ ባየ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Previous articleየተሻሻሉ የሰብል ዝርያዎችን ለአርሶ አደሮች እያስተዋወቀ መኾኑን የሲሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል አስታወቀ።
Next articleየብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን ሁለንተናዊ ተጨባጭ ለውጦች በተመዘገቡበት ወቅት መከበሩ ለየት ያደርገዋል” አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር