የአፋህድ ምክትል ሊቀመንበር እና ወታደራዊ ዋና አዛዥ ኮሎኔል ፈንታው ሙሀባ ከእነ ሠራዊታቸው የሰላም አማራጭን ተቀበሉ።

31

ባሕር ዳር: ጥር 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአፋህድ ምክትል ሊቀመንበር እና ወታደራዊ ዋና አዛዥ ኮሎኔል ፈንታው ሙሀባ አፋህድ ከአማራ ክልል መንግሥት ጋር ያደረገውን ስምምነት ተከትሎ ከእነ ሠራዊታቸው የሰላም አማራጭን ተቀብለው ገብተዋል።

የአፋህድ ምክትል ሊቀመንበር፣ ወታደራዊ ዋና አዛዥ እና የወሎ ጠቅላይ ግዛት እዝ ዋና አዛዥ ኮሎኔል ፈንታው ሙሀባ አፋህድ ከአማራ ክልል መንግሥት ጋር በአፍሪካ ኅብረት እና ኢጋድ አማካኝነት ያደረገውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ የሰላም ስምምነቱን በመቀበል ከነሠራዊታቸው ገብተዋል።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleየመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት የኢትዮጵያን ገጽታ የቀየሩ ታላላቅ ስኬቶች የተመዘገቡበት ነበር።