
ባሕር ዳር: ጥር 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የኢምግሬሽን እና ዜጎች ጉዳይ አገልግሎትን ጎብኝተዋል።
ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በኢምግሬሽን እና ዜጎች ጉዳይ አገልግሎት አሰጣጥ ላይ የተከናወኑ ማሻሻያዎችን ለመመልከት በተቋሙ ተገኝተዋል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
