ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር) የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይን ተቀበሉ።

34
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሁለት ቀናት ይፋዊ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የመጡትን የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይን ተቀብለዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሁለት ቀናት ይፋዊ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የመጡትን የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይን በብሔራዊ ቤተመንግሥት ዛሬ ተቀብለዋል። ጉብኝቱ የወል ፍላጎት በሆኑ የሁለትዮሽ ግንኙነቶች እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ የሚደረጉ ውይይቶችን እንደሚያካትት ይጠበቃል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Previous articleዲጂታል የሕዝብ መሠረተ ልማት ምንድን ነው?
Next articleለሀገራቸው ሲሉ ቀይ ባሕር ላይ የወደቁት ጀግኖች አደራ ተቀባዩ ትውልድ የቱ ይኾን?