የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ(ዶ.ር) መልዕክት፦

38

 

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በልደት(ገና) በዓል ቀን ከቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጋር በመሆን በሼይካ ፋጢማ ቢን መብሩክ የዐይነ ስውራን ትምህርት ቤት በመገኘት መዓድ ተካፍለናል።

ይኽቺን ልዩ ማለዳ በጋራ ማሳለፋችን የገናን እውነተኛ መንፈስ ያሳየንም ሆኗል።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleየኢየሱስ ክርስቶስን ልደት የሚያከብር ሁሉ ትህትናን ያድርግ።
Next article“ለነድያን የሚሰጥ ስጦታ ለእግዚአብሔር እንደተሰጠ ይቆጠራል” ሊቀ ሊቃውንት ስምዓኮነ መላዕክ