የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከደሴ ከተማ ወጣቶች ጋር እየተወያዩ ነው።

11

ደሴ: ታኅሣሥ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በውይይቱ ላይ ከከተማዋ ሁሉም ክፍለ ከተሞች የተውጣጡ ወጣቶች ተገኝተዋል።

በመድረኩ በብልፅግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ በፓርቲው የአደረጃጀት ዘርፍ ኀላፊ ፍስሀ ደሳለኝን ጨምሮ ሌሎችም የክልልና የከተማ አሥተዳደሩ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous article“ለጋራ ሰላም በጋራ መቆም ይገባል” አማኑኤል ፈረደ (ዶ.ር)
Next articleሀገራት ለምን ቲክቶክን ያግዳሉ?