የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን ከባንክ ሥርዓት ጋር የማጣመር ሥራ በይፋ ተጀመረ፡፡

44
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፋይናንስ ዘርፍ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ወሳኝ ምዕራፍ የሆነው የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን ከባንክ ሥርዓት ጋር የማጣመር ሥራ በይፋ መጀመሩን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Previous articleፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ለምን ይጠቅማል?
Next articleየብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል በስኬት መጠናቀቁን አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ተናገሩ።