አምባሳደር በትረ መንግሥቱ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ሚኒስትር ዴኤታ ኾነው ተሾሙ።

32
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከህዳር 23/2018 ዓ.ም ጀምሮ አምባሳደር በትረ መንግስቱን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ሚኒስትር ዴኤታ አድርገው ሹመዋል። መረጃው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ነው።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Previous articleበሀገር አቀፍ ደረጃ የተጀመረውን የኅብረት ሥራ ማኅበራት ሪፎርም ወደ ተግባር መቀየር ያስፈልጋል።
Next articleትርፍ ያለው ከሰላም ብቻ ነው።