ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከካፍ ፕሬዝዳንት ፓትሪስ ሞትሲፒ (ዶ.ር) ጋር ተወያዩ።

11
ባሕር ዳር: ኅዳር 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከካፍ ፕሬዝዳንት ፓትሪስ ሞትሲፒ (ዶ.ር) ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት ከካፍ ፕሬዝዳንት ዶክተር ፓትሪስ ሞትሲፒ ጋር በአፍሪካ እግር ኳስ እና ኢትዮጵያ በእድገቱ ስለሚኖራት ሚና ፍሬያማ ውይይት አድርገናል ብለዋል።
ለወጣቶች እድገት፣ የስፖርት መሠረተ ልማት ብሎም የአፍሪካን እግር ኳስ በዓለም መድረክ ለማላቅ ከካፍ ጋር ስለሚኖረን ትብብር ተወያይተናል ነው ያሉት።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Previous articleወሳኝ የኢኮኖሚ ሪፎርም ሥራዎች የኢትዮጵያን ተወዳዳሪነት ከፍ አድርገዋል።
Next articleጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከብራዚል ፕሬዝደንት ሉዊዝ ኢናችዮ ሉላ ደ ሲልቫ ጋር ተወያዩ።