
አዲስ አበባ: ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 11ኛው የከተሞች ፎረም አዘጋጅ ከተማ ምርጫ ተካሂዷል።
በምርጫውም የቢኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ዋና ከተማ አሶሳ 11ኛውን የከተሞች ፎረም አዘጋጅ ከተማ ኾኖ ተመርጣለች።
የ2018 ዓ.ም የከተሞች ፎረም አዘጋጅ ሰመራ ሎጊያ ከተማ ለአሶሳ ከተማ የአርማ ርክክብ አድርጓል።
11ኛው የከተሞች ፎረም ከሁለት ዓመት በኋላ በ2020 ይካሄዳል።
ዘጋቢ፦ ተመስገን ዳረጎት
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
