
አዲስ አበባ: ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ላለፉት ቀናት ሲካሄድ የሰነበተው የከተሞች ፎረም መርሐ ግብር ማጠቃለያ በሰመራ ሎጊያ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።
በመርሐ ግብሩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒን ጨምሮ የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል።
በመርሐ ግብሩ ከተሞች በነበራቸው ተሳትፎ ሽልማት ይበረከትላቸዋል ተብሎም ይጠበቃል።
ዘጋቢ፦ ተመስገን ዳረጎት
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
