ዜናአማራኢትዮጵያየእለቱ አበይት ዜና በኢትዮጵያ ሙስሊም ወጣቶች ካውንስል የአማራ ሙስሊም ወጣቶች ካውንስል ምሥረታ እየተካሄደ ነው። November 16, 2025 7 ባሕር ዳር: ኅዳር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥረታው የፌደራል እና የክልሉ እስልምና ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ እና የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማውን ጨምሮ የክልሉ እና የከተማዋ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን ተዛማች ዜናዎች:“በዓለም ላይ ካለው ነገር ሁሉ ሽታው እጅግ ደስ የሚል እና ልብ የሚመስጥ ምንድን ነው?“