
ባሕር ዳር: ጥቅምት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በብርሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት ያሠለጠናቸውን የመደበኛ እና አድማ መከላከል ፖሊስ ምልምል ሠልጣኞችን እያስመረቀ ነው።
በምርቃት ሥነ ሥርዓቱ ላይ የአማራ ክልል ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ዋና ዳይሬክተር ምክትል ኮሚሽነር አበበ ደለለ፣ የብርሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት ዋና አዛዥ ብርጋዴር ጄኔራል መኮንን መንግሥቴ እና ሌሎችም ወታደራዊ መኮንኖች ተገኝተዋል።
ዘጋቢ:- አሚናዳብ አራጋው
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
