
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በቀድሞው የኬኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋ ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በቀድሞው የኬኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋ ሕልፈት የተሰማኝን ሀዘን በኢትዮጵያ መንግሥት ስም እገልጻለሁ ብለዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!