
አዲስ አበባ: ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 18ኛው የሠንደቅ ዓላማ ቀን በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ሥነ ሥርዓቶች ተከብሯል።
ቀኑ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የከተማዋ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ቡዜና አልከድር፣ የምክር ቤት አባላት፣ የጥንታዊ ጀግኖች አርበኞች፣ የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት እና ሌሎች የጸጥታ አካላት በተገኙበት በዓድዋ ድል መታሰቢያ በድምቀት ተከብሯል።
ዘጋቢ:- ኢብራሒም ሙሐመድ
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!