
ባሕር ዳር: መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና አደም ፋራህን ጨምሮ ሌሎች የመንግሥት ኃላፊዎች ጋር ጅግጅጋ ከተማ ገብተዋል።
ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው በቆይታቸው በክልሉ የሚገኙ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ይጎበኛሉ ተብሏል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!