ዜናኢትዮጵያየእለቱ አበይት ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ.ር) ከመስከረም 9 ቀን ጀምሮ ለሁለት መሪዎች ሹመት ሰጡ። September 19, 2025 35 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ.ር) ከመስከረም 9 ቀን ጀምሮ ለሁለት መሪዎች ሹመት ሰጥተዋል። 1ኛ. እዮብ ተካልኝ (ዶ.ር) -የብሔራዊ ባንክ ገዥ 2ኛ. ወ/ሮ እናታለም መለስ – በሚንስትር ማዕረግ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ኀላፊ አድርገው ሾመዋል። ተዛማች ዜናዎች:"በሕዳሴ የታየው ትዕምርታዊ ተግባር ሕዝቦችን ዋና ተሳታፊና ተጠቃሚ ያደረገ የላቀ…