የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከሕመድ (ዶ.ር) መልዕክት፦

17
እመርታ ለዘላቂ ከፍታ
የወረስነው ዕዳ ብዙ፤ የምንጓዝበት መንገድ ረዥም፤ ሕዝባችንም ፍላጎት ሰፊ ነው፡፡ ቀስ በቀስ በሚደረግ የተለምዶ ጉዞ ወደ ምንፈልገው የብልጽግና ምእራፍ አንደርስም፡፡
ያለን አማራጭ አንዳንድ እርከኖችን መዝለል ነው፡፡ ለዚህ ደግሞ ፈጠራ እና ፍጥነት ወሳኞች ናቸው፡፡ ከተለመደው መንገድ ወጣ ማለት፣ ከተለመደው ጊዜ በላይ መሥራት፣ ከተለመደው ዋጋ በላይ መክፈል ያስፈልገናል፡፡
ዓላማችን ከአንድ ምዕራፍ ወደ ሌላ ምዕራፍ መሻገር አይደለም፡፡ ከትናንት ዘለን ወደ ነገ መድረስ ነው፡፡
Previous articleየተደረገው የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ የወላጆችን ጭንቀት ያስወገደ ነው።
Next articleየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የግብጽ ደጋፊዎች በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ላይ ላሳዩት ያልተገባ ባሕሪ እርምት እንዲወስድ ለፊፋ ጥያቄ አቀረበ።