ዜናአማራየእለቱ አበይት ዜና “የጽናት ቀን” በባሕር ዳር ከተማ እየተከበረ ነው። September 6, 2025 52 ባሕር ዳር: ጳጉሜን 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጽናት ቀን “አንድነታችን የጽናታችን ዋስትና ነው” በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ከተማ እየተከበረ ይገኛል። በበዓሉ የሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ የፌዴራል ፖሊስ፣ የክልሉ የፖሊስ አባላት፣ የአድማ መከላከል ፖሊስ እና የሚሊሻ አባላት እንዲሁም የከተማዋ ነዋሪዎች ታድመዋል። ዘጋቢ:- ሙሉጌታ ሙጨ ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:የአፋህድ ምክትል ሊቀመንበር ኮሎኔል ፈንታው ሙሀባ የሰላም አማራጭን ተቀበሉ።