የመንግሥትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂዎች ትጥቃቸውን ፈቱ።

51
ባሕር ዳር: ነሐሴ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ታጣቂዎች የመንግሥትን የሰላም ጥሪ በመቀበል ትጥቃቸውን ፈትተዋል።
በርክክብ መርሐ ግብሩ ላይ የአማራ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ የብሔራዊ ታህድሶ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ጄኔራል ደርቤ መኩርያው፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ አማረ ሰጤ፣ የአማራ ክልል ፓሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ ፣ የርዕሰ መሥተዳደሩ ልዩ አማካሪ አማኑኤል ፈረደ (ዶ.ር) እና የምዕራብ ዕዝ ምክትል አዛዥ ጄኔራል ዋኘው አለሜ ተገኝተዋል። የሰላም አማራጩን የተቀበሉ ታጣቂዎች ለተሃድሶ ስልጠና ጠዳ ጊዜያዊ ማሰልጠኛ መግባታቸውን ከማዕከላዊ ጎንደር ዞን ኮሙኒኬሽን መምሪያ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Previous articleየኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የኢትዮጵያን ይግዙ የንግድ ሳምንት ኤክስፖን አስጀመሩ።
Next articleየጦላይ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ምልምል ወታደሮችን እያስመረቀ ነው።