
ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 10ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል።
ምክር ቤቱ ከዛሬ ሐምሌ 19/2017 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 23/2017 ዓ.ም ድረስ ይቆያል።
በጉባኤው የመጀመሪያ ቀን ውሎ የ2017 በጀት ዓመት የአስፈጻሚው አካል የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ይደረግበታል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!