ባህታዊ አባ መፍቀሬ ሰብዕ ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ።

44

ባሕር ዳር: ጥቅምት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ደሴ አድባሯን አጣች፤ ብዝኅ ሕይዎት ጠባቂያቸውን እና ተንከባካቢያቸውን ተነጠቁ፤ አባ መፍቀሬ ሰብዕ ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ።

የሁሉ አባት፣ የሁሉ አለቃ፣ የሁሉ መካሪ፣ የሁሉ ዘካሪ፣ የሀገር ምሰሶ፣ የቤተ ክርስትያን ድምቀት እና የአውደ ምህረት ጌጥ ሊቀ ትጉሀን ባህታዊ አባ መፍቀሬ ሰብዕ ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል።

በቀጣይ የተቋቋመው ኮሚቴ ዝርዝር መግለጫ ሲሰጥ ሰፊ መረጃን እናደርሳለን።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleየብሪክስ ፕላስ የመረጃና እና የባህል ሚዲያ ማዕከል ተመሠረተ።
Next articleየኦፓል ማዕድን በሕግ እና መመሪያ ተቃኝቶ እንዲሠራ ተጠየቀ፡፡