
ባሕር ዳር: ነሐሴ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከሩሲያ አምራቾች እና የዘርፉ ማኅበራት ጋር አብሮ መሥራት የሚያስችል ውይይት አካሂዷል
ከኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ማኅበራዊ ትስስር ገጽ እንዳገኘነው መረጃ የኢንዱስትሪ ሚስቴር ከሩስያ አምራቾች እና ዘርፍ ማኅበራት ጋር አብሮ ለመሥራት የሚያስችል ውይይት አካሂዷል።
ውይይቱ በግብዓት አቅርቦት፣ በወጪ ንግድ ገበያ እና በሽርክና ማኅበር አብሮ መሥራት ላይ ያተኮረ ነበር ተብሏል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!