ዜናአማራ በአለፋ ወረዳ የመንግሥት ሰራተኞች የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው። July 9, 2024 17 ባሕር ዳር: ሐምሌ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በአለፋ ወረዳ የመንግሥት ሰራተኞች ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው። “ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ ባለው የመንግሥት ሰራተኞች የሰላም ኮንፈረንስ በክልሉ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ እየመከረ መኾኑን ከዞኑ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን መምሪያ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:አሚኮ ቀዳሚ ኾኖ በብሔረሰቦች ቋንቋ መሥራቱ ረጅም ራዕይ ያለው መኾኑን ያመላክታል።