ዜናአማራ እንኳን ለዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓል አደረሳችሁ! June 16, 2024 20 1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓል ኢትዮጵያን ጨምሮ በመላው ዓለም በሚገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ይገኛል። አሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች መልካም በዓል እንዲሆንላችሁ ይመኛል፡፡ ዒድ ሙባረክ! ተዛማች ዜናዎች:"በምክንያታዊነት እና በአስተውሎት የሚያምን ወጣት ሁሉን ይቀይራል"