ዜናኢትዮጵያ የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓልን ሕዝበ ሙስሊሙ በአዲስ አበባ ስቴዲዮም ተሰባስቦ እያከበረ ነው። June 16, 2024 22 አዲስ አበባ፡ ሰኔ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ እየተከበረ የሚገኘውን 1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓል በስግደት እና በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ይከበራል። በዓሉን ሕዝበ ሙስሊሙ ከማለዳው ጀምሮ በአዲስ አበባ ስቴዲዮም በመሰባሰበ እያከበረው ይገኛል። ተጨማሪ መረጃ እናደርሳለን። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:የአማራ አቀፍ ልማት ማኅበር ወጣቶችን የሚያግዝ ''ብቁ ወጣት'' የተሰኘ መርሐ ግብር አስጀመረ።