
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዶክተር ሼህ መሐመድ ከማል በዓሉን አስመልክተው ታሪካዊ አመጣጡን ድዓዋ በማድረግ አስጀምረዋል። ዶክተር ሼህ መሐመድ እንዳሉት “ዒድ የደስታ ቀን ነው፤ ሰዎችም በዚች ቀን ከወንጀላቸው ነጻ ኾነው የሚደሰቱበት ቀን ነው” ብለዋል፡፡
ሼህ መሐመድ አክለውም በዒድ አልፈጥር የጾሙ ሰዎች የሚፈቱበት ቀን ወይም ፈተው የሚደሰቱበት ቀን ነውና ብለዋል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!